የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • wp17 ቁጥር 3 ገጽ 16
  • መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2017
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በምድር ላይ ፍትሕ የሚሰፍንበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?
  • አምላክ ያዳላል?
  • ይሖዋ—የእውነተኛ ፍትሕና ጽድቅ ምንጭ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1998
  • “መንገዶቹ ሁሉ ፍትሕ ናቸው”
    ወደ ይሖዋ ቅረብ
  • ሰዎች ፍትሕ ለማግኘት የሚያሰሙት ጩኸት ተሰሚነት ያገኝ ይሆን?
    ተጨማሪ ርዕሰ ጉዳዮች
  • ፍትሕንና ጽድቅን በማሳየት ይሖዋን ምሰሉ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1998
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2017
wp17 ቁጥር 3 ገጽ 16
ከተለያየ ዘር የተውጣጡ ሰዎች

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?

በምድር ላይ ፍትሕ የሚሰፍንበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?

ምን ብለህ ትመልሳለህ?

  • አዎ

  • አይ

  • እኔ እንጃ

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

“ይሖዋ ለችግረኛው እንደሚሟገትና ለድሃው ፍትሕ እንደሚያሰፍን አውቃለሁ።” (መዝሙር 140:12) የአምላክ መንግሥት በምድር ላይ ፍትሕ ያሰፍናል።

መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተምረው ሌላስ ነገር አለ?

  • አምላክ በዓለማችን ላይ ያለውን የፍትሕ መጓደል ይመለከታል፤ እንዲሁም እርምጃ ይወስዳል።—መክብብ 5:8

  • አምላክ ፍትሕን ሲያሰፍን በምድር ላይ ሰላምና ደህንነት ይሆናል።—ኢሳይያስ 32:16-18

አምላክ ያዳላል?

አንዳንዶች ምን ብለው ያምናሉ? አንዳንዶች አምላክ የተወሰኑ ዘሮችን እንደባረከ፣ ሌሎቹን ደግሞ እንደረገመ ይሰማቸዋል፤ አምላክ ሰዎችን ሁሉ በእኩል ዓይን እንደሚመለከት የሚያምኑም አሉ። አንተስ ምን ይመስልሃል?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

“አምላክ [አያዳላም]፤ . . . ከዚህ ይልቅ ከየትኛውም ብሔር ቢሆን እሱን የሚፈራና ትክክል የሆነውን ነገር የሚያደርግ ሰው በእሱ ዘንድ ተቀባይነት አለው።” (የሐዋርያት ሥራ 10:34, 35) በአምላክ አመለካከት ሰዎች ሁሉ እኩል ናቸው።

መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተምረው ሌላስ ነገር አለ?

  • መጽሐፍ ቅዱስ ለሁሉም “ብሔር፣ ነገድ፣ ቋንቋና ሕዝብ” የሚሆን “ምሥራች” ይዟል።—ራእይ 14:6

በምድር ላይ ፍትሕ ስለሚሰፍንበት ጊዜ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በይሖዋ ምሥክሮች የተዘጋጀውን ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? የተባለውን መጽሐፍ ምዕራፍ 3 ተመልከት

መጽሐፉ www.jw.org/am ላይም ይገኛል

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ