መግቢያ
ምን ይመስልሃል?
አምላክ የሰው ልጆችን የፈጠረው የተወሰነ ጊዜ ኖረው እንዲሞቱ አስቦ ነው? መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፦ “[አምላክ] እንባን ሁሉ ከዓይናቸው ያብሳል፤ ከእንግዲህ ወዲህ ሞት አይኖርም።”—ራእይ 21:4
ይህ የመጠበቂያ ግንብ እትም መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሕይወትና ስለ ሞት ምን እንደሚል ያብራራል።
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።