የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • wp18 ቁጥር 1 ገጽ 16
  • ምን ይመስልሃል?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ምን ይመስልሃል?
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2018
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ወዳጅ እንድትሆን ሊረዳህ ይችላል?
  • አምላክ ወዳጁ እንድትሆን ይጋብዝሃል
    የአምላክ ወዳጅ መሆን ትችላለህ!
  • የይሖዋ ወዳጅ መሆን ትችላለህ
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ጓደኝነት ምን ይላል?
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
  • ጥሩ ጓደኛ የሚባለው ምን ዓይነት ሰው ነው?
    ንቁ!—2014
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2018
wp18 ቁጥር 1 ገጽ 16
አንድ ባልና ሚስት መናፈሻ ውስጥ ሆነው መጽሐፍ ቅዱስን ሲያነቡ

ምን ይመስልሃል?

መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ወዳጅ እንድትሆን ሊረዳህ ይችላል?

አንዳንዶች ምን ብለው ያምናሉ?

አንዳንድ ሰዎች ኃጢአተኛ እንደሆኑ ስለሚሰማቸው የአምላክ ወዳጅ መሆን እንደማይችሉ ያስባሉ። ሌሎች ደግሞ አምላክ ስለ እኛ ግድ እንደማይሰጠው ይናገራሉ። አንተስ ምን ይመስልሃል?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

አምላክ “ከቅኖች ጋር . . . የጠበቀ ወዳጅነት አለው።” (ምሳሌ 3:32) አምላክን ከታዘዝን ወዳጆቹ መሆን እንችላለን።

መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተምረው ሌላስ ነገር አለ?

  • አምላክ ወዳጆቹ እንድንሆን ይፈልጋል።—ያዕቆብ 4:8

  • አምላክ ወዳጆቹን ለመርዳትና ኃጢአታቸውን ይቅር ለማለት ዝግጁ ነው።—መዝሙር 86:5

  • የአምላክ ወዳጆች እሱ የሚወደውን ይወዳሉ፤ እንዲሁም የሚጠላውን ይጠላሉ።—ሮም 12:9

አምላክን በሚያስደስት መንገድ መኖር የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በይሖዋ ምሥክሮች የተዘጋጀውን መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምረናል? የተባለውን መጽሐፍ ምዕራፍ 12 ተመልከት። መጽሐፉ www.jw.org/am ላይም ይገኛል

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ