ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ነህምያ 12-13
ከነህምያ መጽሐፍ የምናገኘው ጠቃሚ ትምህርት
ነህምያ ለንጹሕ አምልኮ በድፍረት ጥብቅና ቆሟል
ሊቀ ካህናቱ ኤልያሺብ የይሖዋ አገልጋይ ያልሆነው ተቃዋሚው ጦብያ ተጽዕኖ እንዲያሳድርበት ፈቅዷል
ኤልያሺብ በቤተ መቅደሱ መመገቢያ አዳራሽ ውስጥ ለጦብያ ቦታ ሰጠው
ነህምያ የጦብያን ዕቃዎች በሙሉ አውጥቶ ወረወረ፣ ክፍሉን አጸዳ እንዲሁም ክፍሉ ለተገቢው ዓላማ እንዲውል አደረገ
ነህምያ በኢየሩሳሌም ውስጥ ያሉትን ርኩሰቶች ማንጻቱን ቀጠለ