ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኢዮብ 33-37
እውነተኛ ጓደኛ ገንቢ ምክር ይሰጣል
በወረቀት የሚታተመው
ኤሊሁ ኢዮብና ጓደኞቹ እያደረጉ ባለው ውይይት መሃል ሲገባ የሰጠው ምክር ኤሊፋዝ፣ በልዳዶስና ሶፋር ከተናገሩት ፍጹም የተለየ ነበር፤ የምክሩ ይዘትም ሆነ የተሰጠበት መንገድ ከሌሎቹ በጣም የተለየ ነው። እውነተኛ ጓደኛና ጥሩ ምክር ሰጪ መሆኑን አስመሥክሯል፤ ልንከተለው የሚገባ ምሳሌ ትቷል።
ጥሩ ምክር ሰጪ ያሉት ባሕርያት |
ኤሊሁ ጥሩ ምሳሌ ትቷል |
---|---|
|
|
|
|
|
|