ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኢዮብ 38-42
ይሖዋ ለሌሎች ስንጸልይ ይደሰታል
ኢዮብ ለኤሊፋዝ፣ ለበልዳዶስና ለሶፋር እንዲጸልይ ይሖዋ አዞታል
ኤሊፋዝ፣ በልዳዶስና ሶፋር ወደ ኢዮብ ሄደው የሚቃጠል መሥዋዕት እንዲያቀርቡ ይሖዋ አዟቸዋል
ኢዮብ ለጓደኞቹ እንዲጸልይ ይሖዋ አዞት ነበር
ኢዮብ ለጓደኞቹ ከጸለየ በኋላ ይሖዋ ባርኮታል
ኢዮብ እምነትና ጽናት በማሳየቱ ይሖዋ አብዝቶ ባርኮታል
ይሖዋ፣ ኢዮብ ከሚደርስበት መከራ እንዲገላገልና ከሕመሙ እንዲፈወስ አድርጓል
የኢዮብ ወዳጆችና ዘመዶች ከደረሰበት መከራ ሁሉ አጽናንተውታል
ይሖዋ ለኢዮብ ብልጽግናውን መለሰለት፤ ቀድሞ የነበረውን ሃብት እጥፍ አድርጎ ሰጠው
በኋላም ኢዮብና ሚስቱ አሥር ልጆች ወለዱ
ኢዮብ ከፈተናው በኋላ 140 ዓመት ኖረ፤ እስከ አራት ትውልድም ድረስ ልጆችንና የልጅ ልጆችን አየ።