ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መዝሙር 26-33
ድፍረት የሚገኘው ከይሖዋ ነው
ዳዊት፣ ይሖዋ እንዴት እንዳዳነው ማስታወሱ ድፍረት ሰጥቶታል
ይሖዋ፣ ወጣቱ ዳዊትን ከአንበሳ አድኖታል
ይሖዋ፣ ዳዊት በጎቹን ሊያጠቃ የመጣውን ድብ እንዲገድል ረድቶታል
ይሖዋ፣ ዳዊት ጎልያድን ድል እንዲያደርግ ረድቶታል
እንደ ዳዊት ደፋሮች ለመሆን ምን ይረዳናል?
ጸሎት
አገልግሎት
በስብሰባዎች ላይ መገኘት
የግል ጥናትና የቤተሰብ አምልኮ
ሌሎችን ማበረታታት
ይሖዋ ቀደም ሲል እንዴት እንደረዳን ማስታወስ