የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ሰኔ ገጽ 5
  • ይሖዋ የተሰበረን ልብ ችላ አይልም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋ የተሰበረን ልብ ችላ አይልም
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የይሖዋ ምሕረት ተስፋ ከመቁረጥ ያድነናል
    መጠበቂያ ግንብ—1993
  • የይሖዋ ይቅር ባይነት ለአንተ ምን ትርጉም አለው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
  • ‘የተሰበረና የተዋረደ ልብ’ ያላቸው ሰዎች ምሕረት በሚፈልጉበት ጊዜ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2010
  • ይሖዋ የተሰበረውን ልብ አይንቅም
    መጠበቂያ ግንብ—1993
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ሰኔ ገጽ 5

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መዝሙር 45-51

ይሖዋ የተሰበረን ልብ ችላ አይልም

ዳዊት የድሃውን በግ ስለወሰደው ሀብታም የሚገልጸውን ምሳሌ ከሰማ በኋላ ሕሊናው በጣም ወቀሰው

ዳዊት መዝሙር 51⁠ን የጻፈው ከቤርሳቤህ ጋር የፈጸመውን ከባድ ኃጢአት አስመልክቶ ነቢዩ ናታን ካነጋገረው በኋላ ነው። ዳዊት ሕሊናው ስለወቀሰው በትሕትና በደሉን ተናዘዘ።—2ሳሙ 12:1-14

ዳዊት ኃጢአት ቢፈጽምም በመንፈሳዊ ማገገም ይችል ነበር

51:3, 4, 8-12, 17

  • ንስሐ ከመግባቱና ኃጢአቱን ከመናዘዙ በፊት ሕሊናው በጣም ረብሾት ነበር

  • አምላክን ማሳዘኑ ከፍተኛ ሥቃይ አስከትሎበት ነበር፤ ከዚህም የተነሳ አጥንቶቹ እንደደቀቁ ተሰምቶት ነበር

  • የይሖዋን ይቅርታ ለማግኘት፣ በመንፈሳዊ ለማገገምና ቀድሞ የነበረውን ደስታ መልሶ ለማጣጣም ጓጉቶ ነበር

  • ዳዊት፣ ይሖዋ የመታዘዝ ፍላጎት እንዲፈጥርለት በትሕትና ጠይቋል

  • ይሖዋ ኃጢአቱን ይቅር እንደሚለው እርግጠኛ ነበር

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ