የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ጥቅምት ገጽ 2
  • “በሙሉ ልብህ በይሖዋ ታመን”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “በሙሉ ልብህ በይሖዋ ታመን”
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በይሖዋ አሠራር ላይ እምነት አላችሁ?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2022
  • እምነት በማዳበር ጥበብ የሚንጸባረቅበት ውሳኔ አድርጉ!
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2017
  • ምሳሌ 3:5, 6—“በገዛ ራስህ ማስተዋል አትመካ”
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና ማብራሪያቸው
  • ውሳኔ የምታደርጉት እንዴት ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2016
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ጥቅምት ገጽ 2

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ምሳሌ 1-6

“በሙሉ ልብህ በይሖዋ ታመን”

በጥንት ጊዜ የነበረ አንድ ሰው ሲጸልይ

ይሖዋ ሙሉ በሙሉ ልንተማመንበት የሚገባ አምላክ ነው። የስሙ ትርጉምም የገባውን ቃል ሙሉ በሙሉ የመፈጸም ችሎታ እንዳለው ማረጋገጫ ይሆነናል። በይሖዋ ላይ እምነት እንድንጥል ከሚረዱን አስፈላጊ ነገሮች አንዱ ጸሎት ነው። ይሖዋ በእሱ ላይ እምነት ስንጥል ‘ጎዳናችንን ቀና በማድረግ’ እንደሚክሰን በምሳሌ ምዕራፍ 3 ላይ ማረጋገጫ እናገኛለን።

በራሱ አመለካከት ጥበበኛ የሆነ ሰው . . .

3:5-7

  • አስቀድሞ የይሖዋን አመራር ሳይጠይቅ ውሳኔዎችን ያደርጋል

  • በራሱ ወይም በዓለም አስተሳሰብ ይታመናል

በይሖዋ የሚታመን ሰው . . .

  • መጽሐፍ ቅዱስን በማጥናት፣ በማሰላሰል እንዲሁም በመጸለይ ከይሖዋ ጋር የጠበቀ ዝምድና ይመሠርታል

  • ውሳኔ ሲያደርግ የመጽሐፍ ቅዱስን መሠረታዊ ሥርዓቶች በመመርመር የይሖዋን አመራር ይፈልጋል

ውሳኔ የማደርግበትን መንገድ የሚገልጸው የትኛው ረድፍ ነው?

መጀመሪያ፦ ትክክለኛ የሚመስለኝን ምርጫ አደርጋለሁ

መጀመሪያ፦ በመጸለይና የግል ጥናት በማድረግ የይሖዋን አመራር እፈልጋለሁ

ቀጥሎ፦ ይሖዋን ውሳኔዬን እንዲባርክልኝ እጠይቃለሁ

ቀጥሎ፦ ከመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ጋር የሚስማማ ውሳኔ አደርጋለሁ

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ