የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ጥቅምት ገጽ 5
  • ጥበብ ከወርቅ የተሻለ ነው

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጥበብ ከወርቅ የተሻለ ነው
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ‘ጥበብ ጥላ ከለላ ነው’
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2007
  • ማር—ንቦች ለሰዎች የሚሰጡት ገጸ-በረከት
    ንቁ!—2005
  • “ጥበብን የሚያገኝ ሰው ደስተኛ ነው”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2001
  • እውነተኛ ጥበብ እየጮኸች ነው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ጥቅምት ገጽ 5

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ምሳሌ 12-16

ጥበብ ከወርቅ የተሻለ ነው

በወረቀት የሚታተመው
ከወርቅ ሳንቲም የሚበልጥ ክብደት ያለው ጥቅልል ሚዛን ላይ ተቀምጦ

አምላካዊ ጥበብ ውድ ዋጋ አለው የምንለው ለምንድን ነው? ጥበብ ባለቤቱን ከክፋት ጎዳና የሚጠብቅ ከመሆኑም በላይ ሕይወቱን ያድንለታል። በባሕርይው፣ በአነጋገሩ እንዲሁም በድርጊቱ ላይ በጎ ተጽዕኖ ያሳድራል።

ጥበብ ከኩራት ይጠብቃል

16:18, 19

  • ትዕቢተኛ ሰው

    ጥበበኛ ሰው የጥበብ ሁሉ ምንጭ ይሖዋ እንደሆነ ይገነዘባል

  • በተለይ ስኬት ያገኙ ወይም በጉባኤ ውስጥ ተጨማሪ ኃላፊነት የተሰጣቸው ሰዎች ኩራትና ትዕቢት እንዳይጠናወታቸው መጠንቀቅ አለባቸው

ጥበብ አንደበታችንን በጥሩ መንገድ ለመጠቀም ይረዳናል

16:21-24

  • አንድ ሰው ሲናገር ሌላኛው እያዳመጠ

    ጥበበኛ ሰው ጥልቅ ማስተዋል ስላለው የሌሎችን መልካም ጎን ለማየትና ስለ እነሱ አዎንታዊ ነገር ለመናገር ይጥራል

  • ጥበብ በሚንጸባረቅበት መንገድ የሚናገር ሰው ንግግሩ ኃይለኛ ወይም ደግነት የጎደለው ሳይሆን አሳማኝ እና እንደማር ጣፋጭ ይሆናል

ይህን ያውቁ ኖሯል?

የማር እንጀራ

ማር በቀላሉ ከሰውነታችን ጋር የሚዋሃድ ሲሆን በፍጥነት ወደ ኃይልነት ይቀየራል። ማር ጣፋጭና የመድኃኒትነት ባሕርይ ያለው ስለሆነ ተፈላጊ ነው።

ማር ለሰውነት ጠቃሚ እንደሆነ ሁሉ ገንቢ ንግግርም በመንፈሳዊ ያበረታታል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ