የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ጥቅምት ገጽ 4
  • ጥሩ መልስ መስጠት የሚቻለው እንዴት ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጥሩ መልስ መስጠት የሚቻለው እንዴት ነው?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በጉባኤ መካከል ይሖዋን አወድሱ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2019
  • በጉባኤ ስብሰባዎች ላይ እርስ በርስ ተበረታቱ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2023
  • ይሖዋን ‘በጉባኤ መካከል’ አመስግኑት
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2003
  • ለሕዝብ የምትሰጡትን የተስፋችሁን ምሥክርነት ሳትወላውሉ አጽንታችሁ ያዙ
    የመንግሥት አገልግሎታችን—1994
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ጥቅምት ገጽ 4

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ጥሩ መልስ መስጠት የሚቻለው እንዴት ነው?

አንድ ትንሽ ልጅ የመጠበቂያ ግንብ ጥናት ላይ እጁን አውጥቶ፣ አንዲት እህት የመጠበቂያ ግንብ ጥናት ላይ ስትመልስ

አንድ ሰው ጥሩ መልስ ሲሰጥ ጉባኤውን ያንጻል። (ሮም 14:19) በተጨማሪም ግለሰቡ ራሱ ይጠቀማል። (ምሳሌ 15:23, 28) ስለሆነም በእያንዳንዱ ስብሰባ ላይ ቢያንስ አንድ መልስ ለመስጠት ጥረት ማድረግ ይኖርብናል። እርግጥ ነው እጃችንን ባወጣን ቁጥር እንጠየቃለን ማለት አይደለም። ስለዚህ ከአንድ በላይ መልሶችን መዘጋጀት ጠቃሚ ነው።

ጥሩ መልስ የሚሰጥ ሰው . . .

  • መልሱ ቀላል፣ ግልጽ እና አጭር ነው። አብዛኛውን ጊዜ እንዲህ ያለ መልስ በ30 ሴኮንድ ወይም ከዚያ ባነሰ ጊዜ ውስጥ መስጠት ይቻላል

  • በአብዛኛው በራሱ አባባል ይመልሳል

  • ሌሎች የሰጡትን መልስ አይደግምም

የመጀመሪያውን መልስ እንድትሰጥ ከተጋበዝክ . . .

  • ለጥያቄው አጭርና ቀጥተኛ መልስ ስጥ

ለጥያቄው ቀጥተኛ መልስ ከተሰጠ በኋላ . . .

  • በአንቀጹ ውስጥ ያሉት ጥቅሶች ከነጥቡ ጋር እንዴት እንደሚዛመዱ ተናገር

  • ትምህርቱ ከሕይወታችን ጋር ምን ተያያዥነት እንዳለው ጥቀስ

  • ሐሳቡን እንዴት ተግባራዊ ማድረግ እንደሚቻል አብራራ

  • ነጥቡን የሚያጎላ አጭር ተሞክሮ ተናገር

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ