የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ጥቅምት ገጽ 7
  • “ልጅን ሊሄድበት በሚገባው መንገድ አሠልጥነው”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “ልጅን ሊሄድበት በሚገባው መንገድ አሠልጥነው”
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የአንባቢያን ጥያቄዎች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2007
  • የተግሣጽን ዓላማ መረዳት
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2003
  • እናንት ወላጆች፣ ልጆቻችሁን በፍቅር አሠልጥኗቸው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2007
  • ለልጆቻችሁ ተግሣጽ መስጠት የሚኖርባችሁ እንዴት ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2014
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ጥቅምት ገጽ 7

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ምሳሌ 22-26

“ልጅን ሊሄድበት በሚገባው መንገድ አሠልጥነው”

አንዲት እናት ለልጇ ከጥቅልል ላይ ስታነብብላት፣ አባትና ልጅ ደግሞ የሸክላ ዕቃ ሲሠሩ

የምሳሌ መጽሐፍ ለወላጆች የሚሆን ጥሩ ምክር ይዟል። አንድ ዛፍ ገና ለጋ እያለ መጣመሙ ወይም መቃናቱ ዛፉ ሲያድግ በሚኖረው ቅርጽ ላይ ተጽዕኖ እንደሚኖረው ሁሉ ሥልጠና ያገኙ ልጆችም ሲያድጉ ይሖዋን የማገልገል አጋጣሚያቸው ሰፊ ይሆናል።

22:6

  • አንድ ሰው የተጣመመን ቅርንጫፍ ቀጥ ካለ እንጨት ጋር ሲያስር

    ልጆችን በሚገባ ማሠልጠን ብዙ ጊዜና ጥረት ይጠይቃል

  • ወላጆች ለልጆቻቸው ጥሩ ምሳሌ ሊሆኑ፣ በጥንቃቄ ሊያስተምሯቸው፣ ሊመክሯቸው፣ ሊያበረታቷቸው እንዲሁም ተግሣጽ ሊሰጧቸው ይገባል

22:15

  • ተግሣጽ አእምሮንና ልብን ለማስተካከል በፍቅር የሚሰጥ ሥልጠና ነው

  • ልጆች የተለያየ ዓይነት ተግሣጽ ሊያስፈልጋቸው ይችላል

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ