የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ኅዳር ገጽ 4
  • ተግተን በምንሠራው ሥራ ሁሉ ደስታ ማግኘት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ተግተን በምንሠራው ሥራ ሁሉ ደስታ ማግኘት
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ከሥራህ እርካታን ማግኘት ትችላለህ
    ‘ከአምላክ ፍቅር አትውጡ’
  • በሥራህ መደሰት ትችላለህ
    ከአምላክ ፍቅር ሳትወጡ ኑሩ
  • ከሥራ ደስታ ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2015
  • የክርስቶስን አስተሳሰብ አንጸባርቁ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2000
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ኅዳር ገጽ 4

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መክብብ 1-6

ተግተን በምንሠራው ሥራ ሁሉ ደስታ ማግኘት

ይሖዋ ከሥራችን ደስታ እንድናገኝ የሚፈልግ ሲሆን ይህን ማድረግ የምንችለው እንዴት እንደሆነ ያስተምረናል። አንድ ሰው ለሥራ ተገቢው አመለካከት ካለው ከሥራው ደስታ ማግኘት ይችላል።

ከሥራችን ደስታ ማግኘት እንድንችል የሚረዱን ነገሮች፦

3:13፤ 4:6

  • በሥራው የሚደሰት ሰው

    አዎንታዊ አመለካከት ማዳበር

  • ሥራው ሌሎችን የሚጠቅመው እንዴት እንደሆነ እያሰበ ያለ ሰው

    ሥራችን ሌሎችን የሚጠቅማቸው እንዴት እንደሆነ ማሰብ

  • ከቤተሰቡ ጋር የሚመገብ ሰው

    ሥራችንን በትጋት ማከናወን፤ ከሥራ ሰዓት ውጭ ግን በቤተሰባችንና በአምልኳችን ላይ ትኩረት ማድረግ

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ