ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሕዝቅኤል 32-34
አንድ ጠባቂ ያለበት ከባድ ኃላፊነት
በጥንት ጊዜ የነበሩ ጠባቂዎች አደጋ መኖሩን ሲያዩ ሕዝቡን ማስጠንቀቅ እንዲችሉ በከተማው ቅጥር ወይም ማማ ላይ ይቆሙ ነበር። ይሖዋ ሕዝቅኤልን በምሳሌያዊ ሁኔታ “ለእስራኤል ቤት ጠባቂ” አድርጎ ሾሞት ነበር።
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።