ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሕዝቅኤል 35-38
የማጎጉ ጎግ በቅርቡ ይጠፋል
መጽሐፍ ቅዱስ የማጎጉ ጎግ ከመጥፋቱ በፊትና ከጠፋ በኋላ ስለሚፈጸሙ ክንውኖች ይናገራል።
ታላቁ መከራ የሚጀምረው በማን ጥፋት ነው?
በይሖዋ ሕዝቦች ላይ ጥቃት የሚሰነዝረው ማን ነው?
ይሖዋ የማጎጉን ጎግ የሚያጠፋው በየትኛው ጦርነት ነው?
ክርስቶስ የሚገዛው ለምን ያህል ጊዜ ነው?
የማጎጉ ጎግ ለሚሰነዝረው ጥቃት በመንፈሳዊ መዘጋጀት የምችለው እንዴት ነው?