ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሚልክያስ 1-4
ትዳራችሁ ይሖዋን የሚያስደስት ነው?
በሚልክያስ ዘመን ይኖሩ የነበሩ እስራኤላውያን በማይረባ ምክንያት የትዳር ጓደኛቸውን ይፈቱ ነበር። ይሖዋ በትዳር ጓደኛቸው ላይ ክህደት ይፈጽሙ የነበሩ ሰዎች የሚያቀርቡትን አምልኮ አልተቀበለም
የትዳር ጓደኛቸውን በአክብሮት የሚይዙትን ሰዎች ይሖዋ ባርኳቸዋል
በዛሬው ጊዜ ያሉ ባለ ትዳሮች ከሚከተሉት ነገሮች ጋር በተያያዘ ለትዳር ጓደኛቸው ታማኝ መሆናቸውን የሚያሳዩት እንዴት ነው?
ከአስተሳሰባቸው
ከዓይናቸው
ከንግግራቸው