የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ጥር ገጽ 7
  • ኢየሱስ የእረፍት ምንጭ ነበር

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ኢየሱስ የእረፍት ምንጭ ነበር
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነው”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1995
  • ከውጥረት እፎይታ ለማግኘት የሚረዳ ተግባራዊ መፍትሔ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2001
  • ማቴዎስ 11:28-30—“ወደ እኔ ኑ፣ እኔም አሳርፋችኋለሁ”
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና ማብራሪያቸው
  • “ወደ እኔ ኑ፤ እኔም እረፍት እሰጣችኋለሁ”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2019
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ጥር ገጽ 7

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ማቴዎስ 10-11

ኢየሱስ የእረፍት ምንጭ ነበር

11:28-30

በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን የነበረች ሴት ቀንበር ተሸክማ

“ቀንበሬ ልዝብ [ነው]”

ኢየሱስ አናጺ የነበረ እንደመሆኑ መጠን ቀንበርa የሚሠራው እንዴት እንደሆነና ቀንበሩ የማይጎዳ እንዲሆን ሲባል በጨርቅ ወይም በቆዳ ይሸፈን እንደነበር ያውቃል። በተጠመቅንበት ጊዜ የኢየሱስ ደቀ መዝሙር መሆን የሚያስከትለውን ቀንበር ተሸክመናል፤ ይህም ከባድ ሥራ እንድንሠራና ትልቅ ኃላፊነት እንድንሸከም የሚያደርግ እርምጃ ነው። ይሁንና እንዲህ ማድረጋችን እረፍት እንድናገኝ እንዲሁም ብዙ በረከት እንድናጭድ አስችሎናል።

በኢየሱስ ቀንበር ሥር ከሆናችሁበት ጊዜ ጀምሮ ምን በረከቶች አግኝታችኋል?

a “ቀንበር” ተብሎ የተተረጎመው ቃል መጀመሪያ ላይ በተጻፈበት ቋንቋ ሰዎች በሁለት በኩል ዕቃ ለመሸከም ሲሉ ትከሻቸው ላይ የሚያደርጉትን እንጨትም ሊያመለክት ይችላል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ