የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 የካቲት ገጽ 8
  • ራሳችሁንም ሆነ ሌሎችን እንዳታሰናክሉ ተጠንቀቁ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ራሳችሁንም ሆነ ሌሎችን እንዳታሰናክሉ ተጠንቀቁ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋን የሚወዱ ‘ዕንቅፋት የለባቸውም’
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2013
  • በኢየሱስ ምክንያት ትሰናከላለህ?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2021
  • ጻድቃንን ሊያሰናክላቸው የሚችል ምንም ነገር የለም
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2021
  • ኢየሱስ ማሰናከልንና ኃጢአትን በተመለከተ ምክር ሰጠ
    ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 የካቲት ገጽ 8

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ማቴዎስ 18-19

ራሳችሁንም ሆነ ሌሎችን እንዳታሰናክሉ ተጠንቀቁ

ኢየሱስ መሰናከልም ሆነ ሌሎችን ማሰናከል ምን ያህል ከባድ እንደሆነ የሚያሳዩ ምሳሌዎችን ተጠቅሟል።

18:6, 7

  • “የሚያሰናክል ነገር” የሚለው አገላለጽ አንድ ሰው የተሳሳተ ጎዳናን እንዲከተል፣ በሥነ ምግባር እንዲሰናከል አሊያም በኃጢአት እንዲወድቅ ምክንያት የሚሆንን ድርጊት ወይም ሁኔታ ያመለክታል

  • አንድን ሰው የሚያሰናክል ግለሰብ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ላይ ታስሮ ጥልቅ ባሕር ውስጥ ቢሰጥም ይሻለዋል

በአህያ እየተጎተተ የሚዞር የወፍጮ ድንጋይ፤ አንድ ሰው የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ላይ ታስሮ ወደ ባሕር ሲጣል

የወፍጮ ድንጋዮች

18:8, 9

  • ኢየሱስ ተከታዮቹን እንደ እጅ ወይም ዓይን ያለ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ነገርም እንኳ ማሰናከያ የሚሆንባቸው ከሆነ ሊያስወግዱት እንደሚገባ መክሯቸዋል

  • ትልቅ ቦታ የምንሰጠውን እንዲህ ያለውን ነገር ለመተው ፈቃደኞች ባለመሆናችን ዘላለማዊ ጥፋትን ወደሚያመለክተው ወደ ገሃነም ከምንጣል ይልቅ ይህን ነገር አጥተን ወደ አምላክ መንግሥት መግባት ይሻለናል

በሕይወቴ ውስጥ ማሰናከያ የሚሆንብኝ ነገር ምን ሊሆን ይችላል? ራሴንም ሆነ ሌሎችን ላለማሰናከል መጠንቀቅ የምችለው እንዴት ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ