የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ሚያዝያ ገጽ 5
  • በሰንበት መፈወስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በሰንበት መፈወስ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በሰንበት የተፈቀደው ምንድን ነው?
    ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት
  • በሰንበት የተፈቀደው ምንድን ነው?
    እስከ ዛሬ ከኖሩት ሁሉ የሚበልጠው ታላቅ ሰው
  • ክርስቲያኖች ሰንበትን ማክበር ይኖርባቸዋል?
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
  • ሰንበት
    ከቅዱሳን ጽሑፎች እየጠቀሱ ማመራመር
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ሚያዝያ ገጽ 5
እጁ የሰለለ አንድ ሰው ኢየሱስን ቀርቦ ሲያናግረው

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ማርቆስ 3-4

በሰንበት መፈወስ

3:1-5

የአይሁድ ሃይማኖታዊ መሪዎች የነበራቸው ዝንባሌ ኢየሱስን በጣም ያሳዘነው ለምንድን ነው? ምክንያቱም በሰንበት ሕግ ላይ ስፍር ቁጥር የሌላቸውን ደንቦች በመጨመር ሕጉ እንደ ሸክም እንዲታይ አድርገዋል። ለምሳሌ በሰንበት ትንኝ መግደል የተከለከለ ነበር። በተጨማሪም አንድን የታመመ ሰው በሰንበት ቀን መርዳት የሚቻለው ለሕይወት የሚያሰጋ ሁኔታ ካጋጠመው ብቻ ነበር። በሌላ አባባል የተሰበረ ወይም የወለቀ አጥንት መጠገን ክልክል ነበር ማለት ነው። ከዚህ አንጻር ሲታይ የሃይማኖት መሪዎቹ እጁ ለሰለለው ለዚህ ሰው ምንም ዓይነት አሳቢነት ማሳየት አይፈልጉም ነበር።

ራስህን እንዲህ እያልክ ጠይቅ፦

  • ‘ሌሎች የሚመለከቱኝ በሕግ ብቻ እንደሚመራ ሰው አድርገው ነው? ወይስ እንደ ሩኅሩህ ሰው?’

  • ‘በጉባኤ ውስጥ እርዳታ የሚያስፈልገው ሰው ስመለከት የኢየሱስን ምሳሌ በመከተል ርኅራኄ ላሳየው የምችለው እንዴት ነው?’

ሁለት ሽማግሌዎች የተጣበበ ፕሮግራም ላላት አንዲት እህትና በወጣትነት ዕድሜ ላይ ለሚገኝ ልጇ እረኝነት ሲያደርጉ
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ