ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ማርቆስ 11-12
ከሁሉ የበለጠ የሰጠችው እሷ ናት
ይህ ዘገባ ከሚከተሉት ነጥቦች ጋር በተያያዘ ምን ትምህርት ይዟል?
ይሖዋ የምናደርገውን ነገር ከፍ አድርጎ ይመለከታል
ይሖዋን ለማገልገል አቅማችን የፈቀደውን ሁሉ እናድርግ
አሁን እያደረግን ያለነውን ነገር ከዚህ በፊት እናደርግ ከነበረው ወይም ሌሎች ሰዎች እያደረጉ ካሉት ነገር ጋር አናወዳድር
ድሆች የሚሰጡት መጠን ትንሽ ሊሆን ቢችልም ይህን ከማድረግ ወደኋላ ማለት የለባቸውም
ምን ሌሎች ትምህርቶች አግኝታችኋል?