የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ሰኔ ገጽ 6
  • ልክ እንደ ኢየሱስ ፈተናዎችን ተቋቋሙ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ልክ እንደ ኢየሱስ ፈተናዎችን ተቋቋሙ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ዓለምንም ሆነ በዓለም ውስጥ ያሉትን ነገሮች አትውደዱ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • ምን ዓይነት ሰዎች መሆን እንዳለባችሁ አስቡ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2013
  • ጽድቅን ውደድ፤ ዓመፅን ጥላ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • ፈታኝ ሁኔታዎችን መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?
    የወጣቶች ጥያቄ
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ሰኔ ገጽ 6

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሉቃስ 4–5

ልክ እንደ ኢየሱስ ፈተናዎችን ተቋቋሙ

ሰይጣን በልባችን ውስጥ መጥፎ ምኞት እንዲያቆጠቁጥ በማድረግ ከይሖዋ ጋር ያለንን ዝምድና ለማበላሸት ይሞክራል። የሚጠቀምባቸውን ዘዴዎች እንደ እያንዳንዱ ሰው ዝንባሌና ሁኔታ ይቀያይራል።

ኢየሱስ፣ ሰይጣን የሚጠቀምባቸውን ሦስት የተለመዱ ፈተናዎች ለመቋቋም ምን ኃይለኛ መሣሪያ ተጠቅሟል? (ዕብ 4:12፤ 1ዮሐ 2:15, 16) የእሱን ምሳሌ መከተል የምችለው እንዴት ነው?

  • ኢየሱስ ድንጋዩን ወደ ዳቦ ለመቀየር ፈቃደኛ አልሆነም

    4:1-4

    “የሥጋ ምኞት”

  • ኢየሱስ፣ ዲያብሎስ የዓለምን መንግሥታት በሙሉ እንደሚሰጠው ላቀረበለት ፈተና አልተሸነፈም

    4:5-8

    “የዓይን አምሮት”

  • ኢየሱስ በቤተ መቅደሱ ግንብ ላይ ቆሞ

    4:9-12

    “ኑሮዬ ይታይልኝ ማለት”

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ