ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሉቃስ 23-24 ይቅር ለማለት ዝግጁ ሁኑ 24:34 ይቅር ልለው የሚገባኝ ሰው ይኖር ይሆን? ‘ይቅር ለማለት ዝግጁ መሆን’ ሲባል ምን ማለት ነው? (መዝ 86:5) ይሖዋና ልጁ ኃጢአተኛ ለሆኑ የሰው ልጆች ምሕረት ለማድረግ የሚያስችላቸው መሠረት ለማግኘት ሲሉ ሰዎቹ የልብ ለውጥ ማድረጋቸውን በንቃት ይከታተላሉ።