የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 መስከረም ገጽ 2
  • ኢየሱስ የመጀመሪያ ተአምሩን ፈጸመ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ኢየሱስ የመጀመሪያ ተአምሩን ፈጸመ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “ቅዱሳን ሁኑ”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • ይሖዋ በምድር ላይ ሕያዋን ፍጥረታትን ፈጠረ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • “ኃጢአትህ ይቅር ተብሎልሃል”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • በቅርቡ የሚፈጸሙ ተአምራት
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 መስከረም ገጽ 2

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዮሐንስ 1-2

ኢየሱስ የመጀመሪያ ተአምሩን ፈጸመ

2:1-11

ኢየሱስ የፈጸመው የመጀመሪያ ተአምር ስለ ባሕርይው የሚነግረን ነገር አለ። ከዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባ ስለ ኢየሱስ ምን እንማራለን?

  • ኢየሱስ መዝናኛን በተመለከተ ሚዛናዊ አመለካከት ነበረው፤ በሕይወቱ ደስተኛ የነበረ ከመሆኑም ሌላ ከወዳጆቹ ጋር ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ይወድ ነበር

  • ኢየሱስ ለሰዎች ስሜት ያስብ ነበር

  • ኢየሱስ ለጋስ ነበር

ኢየሱስ ጋኖቹ ውኃ እንዲሞሉ ሲያዝዝ፣ የድግሱ አሳዳሪ ወይኑን ሲቀምሰው፣ ከዚያም ሙሽራውን ሄዶ ስለ ጥሩ የወይን ጠጁ ሲያመሰግነው
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ