የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ጥቅምት ገጽ 2
  • ኢየሱስ ለበጎቹ ያስባል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ኢየሱስ ለበጎቹ ያስባል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • መጽናኛ ማግኘት የሚቻለው ከየት ነው?
    ከታላቁ አስተማሪ ተማር
  • “የጠፋውን እፈልጋለሁ”
    ወደ ይሖዋ ተመለስ
  • ምድሪቱን ጎብኙ፤ በጎቹን ጎብኙ!
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1992
  • ጥሩው እረኛ እና የበጎች ጉረኖዎች
    ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ጥቅምት ገጽ 2

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዮሐንስ 9-10

ኢየሱስ ለበጎቹ ያስባል

10:1-5, 11, 14, 16

በእረኛና በበጎች መካከል ያለው ግንኙነት በመተዋወቅና በመተማመን ላይ የተመሠረተ ነው። ጥሩ እረኛ የሆነው ኢየሱስ ስለ እያንዳንዱ በግ ይኸውም በጉ የሚያስፈልገውን ነገር እንዲሁም ድክመቱንና ጥንካሬውን ያውቃል። በጎቹም ቢሆኑ እረኛቸውን በሚገባ የሚያውቁት ሲሆን በሚሰጣቸው አመራርም ይተማመናሉ።

ጥሩ እረኛ የሆነው ኢየሱስ . . .

  • በጎቹን እየሰበሰበ ያለው እንዴት ነው?

  • በጎቹን እየመራ ያለው እንዴት ነው?

  • ለበጎቹ ጥበቃ እያደረገ ያለው እንዴት ነው?

  • በጎቹን እየመገበ ያለው እንዴት ነው?

አንድ እረኛ የበጎች ጉረኖ በር ላይ ሆኖ ሲጠብቅ

ለማሰላሰል የሚረዱ ጥያቄዎች፦ ኢየሱስ ለሚያደርግልኝ እንክብካቤ አድናቆት እንዳለኝ ይበልጥ ማሳየት የምችለው እንዴት ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ