ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዮሐንስ 11-12
ኢየሱስን በርኅራኄው ምሰሉት
ኢየሱስ ርኅራኄ ማሳየቱና ራሱን በሌሎች ቦታ ማስቀመጡ አስገራሚ የሆነው ለምንድን ነው?
ኢየሱስ፣ ሌሎች ሰዎች የደረሱባቸው አንዳንድ ችግሮች ባይደርሱበትም ራሱን በእነሱ ቦታ በማስቀመጥ ሥቃያቸውን ተረድቶላቸዋል
ኢየሱስ ስሜቱን በሰዎች ፊት መግለጽ አላሳፈረውም
ኢየሱስ እርዳታ የሚያስፈልጋቸውን ለመርዳት እርምጃ ወስዷል