የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 መጋቢት ገጽ 4
  • ዓለማዊ ሰው ነህ ወይስ መንፈሳዊ ሰው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ዓለማዊ ሰው ነህ ወይስ መንፈሳዊ ሰው?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • መንፈሳዊነት ምንድን ነው? መንፈሳዊ ለመሆን የግድ የአንድ ሃይማኖት አባል መሆን ያስፈልገኛል?
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
  • መንፈሳዊነትን ለማግኘት የሚደረግ ጥረት
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2007
  • መንፈሳዊ ሰው በመሆን እድገት ማድረጋችሁን ቀጥሉ!
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2018
  • የክርስቲያን ቤተሰብ ለመንፈሳዊ ነገሮች ቅድሚያ ይሰጣል
    መጠበቂያ ግንብ—1993
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 መጋቢት ገጽ 4

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | 1 ቆሮንቶስ 1-3

ዓለማዊ ሰው ነህ ወይስ መንፈሳዊ ሰው?

2:14-16

ሁላችንም መንፈሳዊነታችንን ማጠናከር እንዲሁም መንፈሳዊ ሰው በመሆን እድገት ማድረጋችንን መቀጠል ያስፈልገናል። (ኤፌ 4:23, 24) መንፈሳዊ እድገት ማድረግ እንድንችል መንፈሳዊ ምግቦችን መመገብ፣ መንፈሳዊ ግቦችን ማውጣት እንዲሁም የመንፈስ ፍሬ ማፍራት ይኖርብናል።

የዓለማዊ ሰው መዝናኛና ግቦቹ እንዲሁም ከሌሎች ጋር ያለው ግንኙነት ከመንፈሳዊ ሰው ጋር ሲነጻጸሩ

የዛሬ ዓመት፣ አሥር ዓመት አሊያም ስትጠመቅ ከነበረህ አንጻር በአሁኑ ወቅት መንፈሳዊነትህ እንዴት ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ