ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | 1 ቆሮንቶስ 7-9
ነጠላነት ስጦታ ነው
ነጠላነት አገልግሎትን ለማስፋት፣ ከተለያዩ ሰዎች ጋር ወዳጅነት ለመመሥረት እንዲሁም ወደ ይሖዋ ይበልጥ ለመቅረብ አጋጣሚ እንደሚከፍት በርካታ ክርስቲያኖች በሕይወታቸው ተመልክተዋል።
በአውስትራሊያ እየተዘዋወሩ የሚሰብኩ ወንድሞች፣ 1937፤ ከጊልያድ የተመረቀች እህት ሜክሲኮ ስትደርስ፣ 1947
ብራዚል ውስጥ መስበክ፤ በማላዊ በመንግሥቱ ወንጌላውያን ትምህርት ቤት የሚማሩ ክርስቲያኖች
ለማሰላሰል የሚረዱ ጥያቄዎች፦ ያላገባህ ከሆንክ ነጠላነትህን በተሻለ መንገድ ልትጠቀምበት የምትችለው እንዴት ነው?
የጉባኤው አባላት ነጠላ የሆኑ ክርስቲያኖችን ማበረታታትና መደገፍ የሚችሉት እንዴት ነው?