የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ነሐሴ ገጽ 7
  • ወደ አምላክ እረፍት ለመግባት የተቻለህን ሁሉ አድርግ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ወደ አምላክ እረፍት ለመግባት የተቻለህን ሁሉ አድርግ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የአምላክ እረፍት ምንድን ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2011
  • የአንባብያን ጥያቄዎች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2001
  • ወደ አምላክ እረፍት ገብተሃል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2011
  • ወደ አምላክ ዕረፍት ገብታችኋልን?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1998
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ነሐሴ ገጽ 7
አንድ ባልና ሚስት ፀሐይዋ ስትጠልቅ ሲያዩ፤ ገነት ውስጥ አብረው የሚመገቡ ሰዎች

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዕብራውያን 4-6

ወደ አምላክ እረፍት ለመግባት የተቻለህን ሁሉ አድርግ

4:11

በአምላክ ድርጅት በኩል ከሚገለጥልን የይሖዋ ዓላማ ጋር በሚስማማ መንገድ በመመላለስ ወደ ይሖዋ እረፍት መግባት እንችላለን። ራሳችንን እንዲህ እያልን እንጠይቅ፦ ‘ምክር ሲሰጠኝ ምን ዓይነት ዝንባሌ አሳያለሁ? ስለ ቅዱሳን መጻሕፍት ባለን ግንዛቤ ላይ ማስተካከያ ሲደረግ ምን ምላሽ እሰጣለሁ?’

ታዛዥነቴን የሚፈትን ምን ዓይነት ሁኔታ ሊያጋጥመኝ ይችላል?

ሁለት ወንድሞች ለአንዲት እህት ቅዱስ ጽሑፋዊ ምክር ሲሰጧት፣ የግል ጥናት እያደረገ ያለ ወንድም ማስተካከያ ስለተደረገበት አንድ ርዕሰ ጉዳይ ሲያጠና
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ