ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ራእይ 13-16
አስፈሪ የሆኑትን አውሬዎች አትፍሯቸው
በራእይ ምዕራፍ 13 ላይ ያሉትን አውሬዎች ማንነት ማወቃችን እንዳንፈራቸው ወይም አብዛኛው የሰው ዘር እያደረገ እንዳለው በአድናቆት ስሜት ተውጠን እነሱን ለመደገፍ እንዳንነሳሳ ይረዳናል።
እያንዳንዱን አውሬ፣ ከሚወክለው ነገር ጋር አዛምዱ
አውሬዎች
ዘንዶው—ራእይ 13:1 ግርጌ
አሥር ቀንዶችና ሰባት ራሶች ያሉት አውሬ—ራእይ 13:1, 2
እንደ በግ ሁለት ቀንዶች ያሉት አውሬ—ራእይ 13:11
የአውሬው ምስል—ራእይ 13:15
የሚወክሉት ነገር
የአንግሎ አሜሪካ የዓለም ኃያል መንግሥት
የመንግሥታት ቃል ኪዳን ማኅበር እና እሱን የተካው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት
ሰይጣን ዲያብሎስ
አምላክን የሚቃወሙ የዓለም መንግሥታት በሙሉ