የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 መጋቢት ገጽ 6
  • ያዕቆብ ሚስት አገባ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ያዕቆብ ሚስት አገባ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ‘የእስራኤልን ቤት የሠሩት’ እህትማማቾች ጭንቀት
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2007
  • ያዕቆብ ለመንፈሳዊ ነገሮች ከፍተኛ አድናቆት ነበረው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2003
  • ያዕቆብ ትልቅ ቤተሰብ አለው
    የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ
  • ያዕቆብ ወደ ካራን ሄደ
    የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 መጋቢት ገጽ 6

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፍጥረት 29-30

ያዕቆብ ሚስት አገባ

29:18-28

አጠገብ ለአጠገብ የተቀመጡ አንድ ባልና ሚስት እጅ ለእጅ ተያይዘው ሲያወሩ፤ ከጎናቸው፣ የተከፈተ መጽሐፍ ቅዱስ ተቀምጧል

ያዕቆብ ሚስት ማግባቱ ምን ችግሮች እንደሚያስከትልበት አያውቅም ነበር። ራሔልና ሊያ አንዳቸው በሌላው መቅናት ጀመሩ። (ዘፍ 29:32፤ 30:1, 8) ሆኖም ያዕቆብ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ቢያጋጥሙትም ይሖዋ ከጎኑ እንደማይለይ እርግጠኛ ነበር። (ዘፍ 30:29, 30, 43) ከጊዜ በኋላ ዘሮቹ የእስራኤል ብሔር ለመሆን በቅተዋል።—ሩት 4:11

በዛሬው ጊዜም ያገቡ ሰዎች አስቸጋሪ ሁኔታዎች ያጋጥሟቸዋል። (1ቆሮ 7:28) ሆኖም በይሖዋ የሚታመኑና የመጽሐፍ ቅዱስን መሠረታዊ ሥርዓቶች ተግባራዊ የሚያደርጉ ከሆነ በትዳራቸው ስኬታማና ደስተኛ ሊሆኑ ይችላሉ።—ምሳሌ 3:5, 6፤ ኤፌ 5:33

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ