የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ሚያዝያ ገጽ 5
  • በረከት ለማግኘት እየታገላችሁ ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በረከት ለማግኘት እየታገላችሁ ነው?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የይሖዋን በረከት ከልብ ፈልጉ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2010
  • ይሖዋ ከልብ የምናደርገውን ጥረት ይባርካል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2002
  • የይሖዋን በረከት ለማግኘት መታገላችሁን ቀጥሉ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2016
  • የአንባቢያን ጥያቄዎች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2007
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ሚያዝያ ገጽ 5

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፍጥረት 32-33

በረከት ለማግኘት እየታገላችሁ ነው?

32:24-28

የይሖዋን በረከት ማግኘት ከፈለግን በሕይወታችን ውስጥ ከመንግሥቱ ጋር ለተያያዙ ጉዳዮች ቅድሚያ ለመስጠት ያላሰለሰ ጥረት ማድረግ አለብን። (1ቆሮ 9:26, 27) በዕድሜ የገፋው ያዕቆብ የተወው ምሳሌ፣ ክርስቲያናዊ ኃላፊነቶቻችንን መወጣት ያለብን በምን መንፈስ እንደሆነ በግልጽ ያሳያል። የይሖዋን በረከት ማግኘት አጥብቀን እንደምንፈልግ በሚከተሉት መንገዶች ማሳየት እንችላለን፦

  • ለጉባኤ ስብሰባዎች በሚገባ በመዘጋጀት

  • በአገልግሎት አዘውትሮ በመካፈል

  • በጉባኤ ውስጥ ሌሎችን ለመርዳት የምንችለውን ሁሉ በማድረግ

በሥራ የተጠመደች ወጣት እናት። 1. ቀኑን በጸሎት እየጀመረች 2. ወደ አገልግሎት ከመውጣቷ በፊት ሕፃን ልጇን እየመገበች 3. ከሁለት ሴት ልጆቿና ከሌሎች የጉባኤዋ እህቶች ጋር በስብከቱ ሥራ በደስታ እየተካፈለች

ያላችሁበት ሁኔታ ምንም ያህል አስቸጋሪ ቢሆን፣ ይሖዋ እንዲረዳችሁ አዘውትራችሁ ጸልዩ፤ እንዲሁም ይሖዋን በትጋት በማገልገል የእሱን በረከት ለማግኘት ጥረት አድርጉ።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘የይሖዋን በረከት ለማግኘት በሕይወቴ ውስጥ ተጨማሪ ጥረት ማድረግ የሚያስፈልገኝ በየትኞቹ አቅጣጫዎች ነው?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ