ዮሴፍ በግብፅ በእስር ላይ ሳለ በይሖዋ እንደሚታመን አሳይቷል
የውይይት ናሙናዎች
●○○ መመሥከር
ጥያቄ፦ ስንሞት ምን እንሆናለን?
ጥቅስ፦ መክ 9:5ሀ
ለቀጣዩ ጊዜ፦ የሞቱ ሰዎች ምንም ተስፋ የላቸውም ማለት ነው?
○●○ የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ
ጥያቄ፦ የሞቱ ሰዎች ምንም ተስፋ የላቸውም ማለት ነው?
ጥቅስ፦ ኢዮብ 14:14, 15
ለቀጣዩ ጊዜ፦ በሞት የተለዩን ሰዎች ትንሣኤ በሚያገኙበት ጊዜ የሚኖረው ሕይወት ምን ይመስላል?
○○● ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ
ጥያቄ፦ በሞት የተለዩን ሰዎች ትንሣኤ በሚያገኙበት ጊዜ የሚኖረው ሕይወት ምን ይመስላል?
ጥቅስ፦ ኢሳ 32:18
ለቀጣዩ ጊዜ፦ አምላክ በምድር ላይ ሰላም የሚያሰፍነው እንዴት ነው?