ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፍጥረት 36–37
ዮሴፍ የቅናት ሰለባ ሆነ
ዮሴፍ ያጋጠመው ሁኔታ ቅናት የሚያስከትለውን አስከፊ መዘዝ ያሳያል። የሚከተሉትን ጥቅሶች፣ በውስጣችን ያለውን ማንኛውንም ዓይነት የቅናት ዝንባሌ እንድናስወግድ ከሚያነሳሱን ምክንያቶች ጋር አዛምድ።
ጥቅስ
ምክንያት
የቅናት መንፈስ ያደረባቸው ሰዎች የአምላክን መንግሥት አይወርሱም
ቅናት የጉባኤውን ሰላምና አንድነት ያናጋል
ቅናት አካላዊ ጤንነታችንን ይጎዳል
ቅናት የሌሎች መልካም ጎን እንዳይታየን ያደርጋል
ቅናት እንዲያድርብን ሊያደርጉ የሚችሉ አንዳንድ ሁኔታዎች የትኞቹ ናቸው?