የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 መስከረም ገጽ 4
  • የማደሪያ ድንኳኑ ዋነኛ ዕቃ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የማደሪያ ድንኳኑ ዋነኛ ዕቃ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “ወደፊት ለሚመጡት መልካም ነገሮች ጥላ”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • የአንባቢያን ጥያቄዎች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2005
  • የቃል ኪዳኑ ታቦት ምንድን ነው?
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
  • ለአምልኮ የሚያገለግል የማደሪያ ድንኳን
    ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 መስከረም ገጽ 4
የቃል ኪዳኑ ታቦት።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፀአት 25–26

የማደሪያ ድንኳኑ ዋነኛ ዕቃ

25:9, 21, 22

በማደሪያ ድንኳኑም ሆነ በእስራኤል ሰፈር የነበረው ከሁሉ ይበልጥ አስፈላጊ የሆነ ዕቃ ታቦቱ ነበር። የአምላክን መገኘት የሚያመለክተው ደመና ከታቦቱ የስርየት መክደኛ በላይ ባሉት ሁለት ኪሩቦች መሃል ይታይ ነበር። በዓመታዊው የስርየት ቀን ሊቀ ካህናቱ የእስራኤላውያንን ኃጢአት ለማስተሰረይ ወደ ቅድስተ ቅዱሳኑ በመግባት የወይፈኑንና የፍየሉን ደም በመክደኛው ፊት ይረጨዋል። (ዘሌ 16:14, 15) ይህም ታላቁ ሊቀ ካህናት የሆነው ኢየሱስ ወደ ሰማይ ገብቶ በአምላክ ፊት የቤዛዊ መሥዋዕቱን ዋጋ እንደሚያቀርብ የሚያሳይ ጥላ ሆኖ አገልግሏል።—ዕብ 9:24-26

የሚከተሉትን ጥቅሶች ቤዛው ከሚያስገኝልን በረከቶች ጋር አዛምድ፦

ጥቅስ

  • 1ዮሐ 1:8, 9

  • ዕብ 9:13, 14

  • ሮም 6:23

በረከት

  • ለዘላለም የመኖር ተስፋ

  • የኃጢአት ይቅርታ

  • ንጹሕ ሕሊና

እነዚህን በረከቶች ለማግኘት ምን ማድረግ ይኖርብናል?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ