ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፀአት 27–28
ከካህናቱ ልብስ ምን ትምህርት እናገኛለን?
የእስራኤል ካህናት የሚለብሱት ልብስ የይሖዋን አመራር መፈለግ፣ ቅዱስ መሆን እንዲሁም ልከኛ መሆንና ክብር ባለው መንገድ መመላለስ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ያስታውሰናል።
የይሖዋን አመራር መፈለግ የምንችለው እንዴት ነው?
ቅዱስ መሆን ሲባል ምን ማለት ነው?
ልከኛ መሆንና ክብር ባለው መንገድ መመላለስ የምንችለው እንዴት ነው?