የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ጥቅምት ገጽ 2
  • ከጣዖት አምልኮ ሽሹ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጣዖት አምልኮ ሽሹ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ከጣዖት አምልኮ መጠበቅ የሚገባን ለምንድን ነው?
    መጠበቂያ ግንብ—1993
  • አምላክ የሚቀበለው አምልኮ
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • ራሳችሁን ከማንኛውም ዓይነት የጣዖት አምልኮ ጠብቁ
    መጠበቂያ ግንብ—1993
  • አንድም ሰው ሊቆጥራቸው የማይችል እጅግ ብዙ ሕዝብ የይሖዋን በረከት አገኙ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ጥቅምት ገጽ 2
እስራኤላውያን በወርቁ ጥጃ ዙሪያ ሲጨፍሩ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፀአት 31–32

ከጣዖት አምልኮ ሽሹ

32:1, 4-6, 9, 10

የግብፃውያን አስተሳሰብ እስራኤላውያን ለጣዖት አምልኮ ባላቸው አመለካከት ላይ ተጽዕኖ አሳድሮ የነበረ ይመስላል። በዛሬው ጊዜ ጣዖት አምልኮ የተለያየ መልክ ሊኖረው ይችላል፤ እንዲያውም አንዳንዱ ድርጊት የጣዖት አምልኮ መሆኑን በቀላሉ መለየት አይቻልም። ለጣዖታት ባንሰግድም እንኳ የራስ ወዳድነት ምኞታችን ይሖዋን በሙሉ ልባችን ከማገልገል እንዲያዘናጋን ከፈቀድን ጣዖት አምላኪዎች ልንሆን እንችላለን።

ፎቶግራፎች፦ የአንድ ቤተሰብ አባላት የዕለት ተዕለት ሕይወት። 1. አባትየው በእንጨት ሥራ ወርክሾፕ ውስጥ አምሽቶ ሲሠራ። 2. ልጅየው የቪዲዮ ጌም ሲጫወት 3. እናትየው ቡቲክ ውስጥ በርካታ ነገሮች ስትገዛ።

ይሖዋን ከማምለክ ሊያዘናጉኝ የሚችሉት የትኞቹ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎች ናቸው? እነዚህ እንቅስቃሴዎች ሕይወቴን እንዳይቆጣጠሩት ማድረግ የምችለው እንዴት ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ