የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ጥቅምት ገጽ 6
  • የይሖዋን ሥራ ለመሥራት ብቁ መሆን

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የይሖዋን ሥራ ለመሥራት ብቁ መሆን
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ሥራህን የሚያይልህ ሰው አለመኖሩ ለውጥ ያመጣል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2015
  • በአምላክ መንፈስ የተመሩ በጥንት ዘመን የነበሩ ታማኝ አገልጋዮች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2011
  • የይሖዋ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1992
  • በአምላክ መንፈስ መመራት​—በመጀመሪያው መቶ ዘመንና በዛሬው ጊዜ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2011
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ጥቅምት ገጽ 6
ባስልኤልና ኤልያብ ለማደሪያ ድንኳኑ የሚሆኑ የወርቅ ዕቃዎችን ሲሠሩ። አንደኛው በመዶሻ የኪሩቡን ክንፍ ይቀርጻል፤ ሌላኛው ደግሞ ወርቅ ይጠፈጥፋል።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፀአት 35–36

የይሖዋን ሥራ ለመሥራት ብቁ መሆን

35:25, 26, 30-35፤ 36:1, 2

ባስልኤልና ኤልያብ የተሰጣቸውን ዝርዝር ንድፍ ተከትለው የማደሪያ ድንኳኑን እንዲሠሩ የይሖዋ ቅዱስ መንፈስ ብቁ አድርጓቸዋል። (ሽፋኑን ተመልከት።) በዛሬው ጊዜ ያሉ የይሖዋ አገልጋዮችም ኃያል የሆነውን የመንፈስ ቅዱስን እገዛ ማግኘት ይችላሉ። ታዲያ የመንፈስ ቅዱስን እገዛ ማግኘት የምንችለው እንዴት ነው?

  • በይሖዋ አገልግሎት ችሎታችንን ለማሳደግ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን መጸለይ አለብን

  • በመንፈስ መሪነት የተጻፈውን የአምላክን ቃል በትጋት መመገብ አለብን

  • የተሰጠንን ማንኛውንም ኃላፊነት ለመወጣት በሙሉ ልባችን መሥራት አለብን

ፎቶግራፎች፦ የይሖዋ ምሥክሮች የተለያዩ ቲኦክራሲያዊ ኃላፊነቶችን ሲወጡ። 1. እህቶች በግንባታ ሥራ ሲካፈሉ። 2. አንድ ወንድም ‘የመጠበቂያ ግንብ’ ጥናት ለመምራት ሲዘጋጅ። 3. አንድ ወንድም ለአንድ ባለሱቅ ሲሰብክ፤ የአገልግሎት ጓደኛው ተቃዋሚዎች መኖራቸውን ለማየት ዙሪያውን እየተመለከተ። 4. አንድ ባልና ሚስት በመንግሥቱ ወንጌላውያን ትምህርት ቤት ሲካፈሉ።

ይሖዋ የትኛውን ኃላፊነት እንድትወጣ ብቁ ሊያደርግህ ይችላል?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ