የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ኅዳር ገጽ 4
  • ለይሖዋ ምርጣችሁን ስጡት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ለይሖዋ ምርጣችሁን ስጡት
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ምርጥህን ለይሖዋ ስጥ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • “በምትናገርበት ጊዜ እኔ ከአንተ ጋር እሆናለሁ”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • ይሖዋን የሚያስደስቱ የምሥጋና መሥዋዕቶች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2000
  • የርዕስ ማውጫ
    ንቁ!—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ኅዳር ገጽ 4
ሥዕሎች፦ ይሖዋ እስራኤላውያን የሚያቀርቡትን የተለያየ ዓይነት መባ ይቀበላል። 1. የላመ ዱቄት። 2. ርግብ። 3. አንድ ቤተሰብ ወደ ካህኑ በግ ሲያመጣ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘሌዋውያን 4–5

ለይሖዋ ምርጣችሁን ስጡት

5:5-7, 11

ድህነት የትኛውንም እስራኤላዊ ከይሖዋ ጋር ሰላማዊ ግንኙነት እንዳይመሠርት ሊያግደው አይችልም ነበር። በጣም ድሃ የሆኑ እስራኤላውያን እንኳ ምርጣቸው እስከሆነ ድረስ በይሖዋ ዘንድ ተቀባይነት ያለው መባ ማቅረብ ይችሉ ነበር። ዱቄት መባ አድርገው ማቅረብ ይችሉ የነበረ ቢሆንም ዱቄቱ ለተከበረ እንግዳ የሚቀርበው ዓይነት “የላመ” ዱቄት መሆን ነበረበት። (ዘፍ 18:6) በዛሬው ጊዜም የግል ሁኔታችን መስጠት የምንችለውን ነገር ቢገድበውም እንኳ ምርጣችን እስከሆነ ድረስ ይሖዋ የምናቀርበውን “የውዳሴ መሥዋዕት” ይቀበላል።—ዕብ 13:15

በጤና ችግር ወይም በአቅም ማጣት ምክንያት የቀድሞውን ያህል መሥራት ባትችሉ ይህ ሐሳብ ሊያበረታታችሁ የሚችለው እንዴት ነው?

ፎቶግራፎች፦ ሁለት እህቶች ምርጣቸው የሆነውን ‘የውዳሴ መሥዋዕት’ ለይሖዋ ሲያቀርቡ። 1. በውጭ አገር ቋንቋ መስክ የምታገለግል አንዲት እህት ገበያ ውስጥ አንዲትን ሴት ስታነጋግር። 2. በዕድሜ የገፉ አንዲት እህት ቤታቸው ሆነው ደብዳቤ ሲጽፉ።
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ