የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ታኅሣሥ ገጽ 5
  • ለይሖዋ የምናቀርበው አምልኮ ንጹሕ መሆንን ይጠይቃል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ለይሖዋ የምናቀርበው አምልኮ ንጹሕ መሆንን ይጠይቃል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ለመልካም ሥራ የተዘጋጀ ንጹሕ ሕዝብ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2002
  • አምላክ ንጹሕ የሆኑ ሰዎችን ይወዳል
    ‘ከአምላክ ፍቅር አትውጡ’
  • የአምላክ አገልጋዮች ንጹሕ መሆን አለባቸው
    አምላክ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው?
  • ይሖዋ ሕዝቡ ንጹሕ እንዲሆኑ ይፈልጋል
    ከአምላክ ፍቅር ሳትወጡ ኑሩ
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ታኅሣሥ ገጽ 5

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘሌዋውያን 14–15

ለይሖዋ የምናቀርበው አምልኮ ንጹሕ መሆንን ይጠይቃል

15:13-15, 28-31

ከአምላክ ፍቅር ሳንወጣ ለመኖር ውስጣዊም ሆነ ውጫዊ ንጽሕናችንን መጠበቅ አለብን። ይህም በዙሪያችን ያለው ዓለም የሚያሳድረውን ተጽዕኖ ተቋቁመን አካላዊ፣ ሥነ ምግባራዊና መንፈሳዊ ንጽሕናን አስመልክቶ ይሖዋ ያወጣቸውን መሥፈርቶች ማክበርን ይጠይቃል። የሰማዩ አባታችን ርኩስ አድርጎ ከሚቆጥረው ከማንኛውም ነገር እንርቃለን።

ፎቶግራፎች፦ የዓለምን ርኩሰት የሚያሳዩ ምስሎች። 1. አንድ ቄስ ለወታደሮች እየጸለየ። 2. አንዲት ቄስ የሁለት ወንዶችን የጋብቻ ሥነ ሥርዓት ስታስፈጽም። 3. ሕዝብ በሚበዛበት አንድ የገበያ አዳራሽ ውስጥ ለእይታ የቀረበ የኢየሱስን ልደትና የገና ዛፍ የሚያሳይ ምስል።

የዓለምን መሥፈርቶች አለመከተሌ የሚጠቅመኝ እንዴት ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ