የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ታኅሣሥ ገጽ 6
  • ከስርየት ቀን ምን ትምህርት እናገኛለን?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከስርየት ቀን ምን ትምህርት እናገኛለን?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ዕጣን ማጤስ—በእውነተኛው አምልኮ ውስጥ አስፈላጊ ነውን?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2003
  • ከዘሌዋውያን መጽሐፍ የምናገኛቸው ትምህርቶች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2019
  • ‘ጸሎት ሰሚ’ ወደሆነው አምላክ መቅረብ የሚቻለው እንዴት ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2006
  • የማደሪያ ድንኳኑ መሠዊያዎች በእውነተኛው አምልኮ ውስጥ የነበራቸው ሚና
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ታኅሣሥ ገጽ 6
ሊቀ ካህናቱ ዕጣንና ፍም ይዞ ወደ ቅድስተ ቅዱሳኑ ሲገባ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘሌዋውያን 16–17

ከስርየት ቀን ምን ትምህርት እናገኛለን?

16:12-15

በስርየት ቀን ዕጣን የሚጨስ መሆኑ ምን ያስተምረናል?

  • የይሖዋ ታማኝ አገልጋዮች የሚያቀርቡት ጸሎት በዕጣን ተመስሏል። (መዝ 141:2) ሊቀ ካህናቱ፣ ዕጣኑን ይዞ ወደ ይሖዋ ፊት የሚገባው በታላቅ አክብሮት እንደሆነ ሁሉ እኛም በጸሎት ወደ ይሖዋ የምንቀርበው በጥልቅ አክብሮት መሆን ይኖርበታል

  • ሊቀ ካህናቱ መሥዋዕቶቹን ከማቅረቡ በፊት ዕጣኑን ማጨስ ነበረበት። በተመሳሳይም ኢየሱስ ሕይወቱን መሥዋዕት አድርጎ ከማቅረቡ በፊት፣ መሥዋዕቱ በይሖዋ ዘንድ ተቀባይነት እንዲያገኝ ማድረግ ይጠበቅበት ነበር፤ ይህም በምድር ላይ ባሳለፈው ሕይወት በሙሉ ንጹሕ አቋሙን መጠበቅና በታማኝነት መመላለስ ይጠይቅበት ነበር

ምስሎች፦ 1. አንድ ባልና ሚስት አገልግሎት ለመውጣት ከተዘጋጁ በኋላ ሲጸልዩ። 2. እነዚሁ ባልና ሚስት ታብሌት ተጠቅመው ለአንድ የታክሲ ሹፌር ሲሰብኩ

የማቀርበው መሥዋዕት በይሖዋ ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖረው ማድረግ የምችለው እንዴት ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ