የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 መጋቢት ገጽ 11
  • ውጥረት ውስጥ ብትሆኑም የዋህነት አሳዩ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ውጥረት ውስጥ ብትሆኑም የዋህነት አሳዩ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ታስታውሳለህ?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2019
  • ለውጦች ቢያጋጥሙም የአምላክን ሞገስ ሳያጡ መኖር
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2010
  • የዋህነትን በመፈለግ ይሖዋን ደስ አሰኙ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2019
  • ይሖዋን ምን ያህል እንደምትወዱት ምንጊዜም አሳዩ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 መጋቢት ገጽ 11
አንድ ወጣት ወንድም ወደ ስብሰባ ለመሄድ ከቤት ሲወጣ። የይሖዋ ምሥክር ያልሆነው አባቱ ቢጮኽበትም ተረጋግቷል። ቤቱ ውስጥ ሃይማኖታዊ ምስሎችና የገና ዛፍ አለ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ውጥረት ውስጥ ብትሆኑም የዋህነት አሳዩ

ሙሴ ውጥረትና ጫና ባጋጠመው ወቅት የዋህነቱ ተፈትኖ ነበር (ዘኁ 20:2-5፤ w19.02 12 አን. 19)

ሙሴ ለተወሰነ ጊዜ ያህል የዋህነት ሳያሳይ ቀርቷል (ዘኁ 20:10፤ w19.02 13 አን. 20-21)

ሙሴና አሮን ለሠሩት ከባድ ስህተት ይሖዋ ተግሣጽ ሰጥቷቸዋል (ዘኁ 20:12፤ w09 9/1 19 አን. 5)

የዋህ የሆነ ሰው በቀላሉ አይበሳጭም፤ እንዲሁም ኩሩ ወይም ትዕቢተኛ አይደለም። የዋህነት የሚጎዳ ነገር ቢያጋጥመንም ሳንበሳጭ፣ ቂም ሳንይዝና ለበቀል ሳንነሳሳ ሁኔታውን በትዕግሥት እንድንወጣው ያስችለናል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ