የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 መጋቢት ገጽ 16
  • የውይይት ናሙናዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የውይይት ናሙናዎች
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ ዘመቻ (ከየካቲት 27–መጋቢት 27)
  • መመሥከር
  • ተመላልሶ መጠየቅ
  • የውይይት ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • የውይይት ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • የውይይት ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • የውይይት ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 መጋቢት ገጽ 16

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

የውይይት ናሙናዎች

የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ ዘመቻ (ከየካቲት 27–መጋቢት 27)

‘በአክብሮት ተጋብዘዋል’ የሚል ርዕስ ያለው የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ በዓል መጋበዣ።

“የመጣነው [የደወልነው ወይም የጻፍነው] ለአንድ ልዩ በዓል ልንጋብዝዎት ነው። በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ይህን በዓል ያከብራሉ። ይህ በዓል የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ ነው።” መጋበዣውን ስጠው [ወይም ላክለት]። “ይህ የመጋበዣ ወረቀት ስብሰባው በአካባቢያችን የሚደረግበትን ቦታና ሰዓት [ወይም በዓሉን በኢንተርኔት አማካኝነት መከታተል የሚቻልበትን መንገድ] ይገልጻል። ከበዓሉ በፊት ባለው ሳምንት ደግሞ ልዩ ንግግር ይኖረናል፤ ይህን ንግግርም ቢያዳምጡ ደስ ይለናል።”

ፍላጎት ካሳየ፦ የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት [አሊያም በጽሑፍ መልእክት ወይም በኢ-ሜይል ላክ]።

ለቀጣዩ ጊዜ፦ ኢየሱስ የሞተው ለምንድን ነው?

መመሥከር

ጥያቄ፦ ኢየሱስ ማን ነው?

ጥቅስ፦ ማቴ 16:16

ለቀጣዩ ጊዜ፦ ኢየሱስ የሞተው ለምንድን ነው?

ከማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን መካከል ይህ ጥቅስ የተብራራባቸው፦

  • ‘መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምረናል?’ የተባለው መጽሐፍ።

    bhs 41 አን. 5

ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ ኢየሱስ የሞተው ለምንድን ነው?

ጥቅስ፦ ማቴ 20:28

ለቀጣዩ ጊዜ፦ ኢየሱስ ለከፈለልን ቤዛዊ መሥዋዕት አድናቆት እንዳለን ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?

ከማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን መካከል ይህ ጥቅስ የተብራራባቸው፦

  • ‘መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምረናል?’ የተባለው መጽሐፍ።

    bhs 52 አን. 2

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ