የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ግንቦት ገጽ 2
  • የማያዳላውን ይሖዋን ምሰሉ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የማያዳላውን ይሖዋን ምሰሉ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • መንገድህን ማቃናት የምትችለው እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ይሖዋ በእምነት የምናከናውናቸውን ሥራዎች ይባርካል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • በችግር ጊዜ የብርታት ምንጭ ሁኑ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • የማያዳላውን አምላካችንን እየመሰልከው ነውን?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1996
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ግንቦት ገጽ 2
አምስቱ የሰለጰአድ ሴቶች ልጆች፣ በመገናኛ ድንኳኑ መግቢያ ላይ ለሙሴ ጥያቄያቸውን ሲያቀርቡ።

የሰለጰአድ ሴቶች ልጆች፣ የአባታቸው ውርስ እንዲተላለፍላቸው ጥያቄ ሲያቀርቡ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

የማያዳላውን ይሖዋን ምሰሉ

አምስቱ የሰለጰአድ ሴቶች ልጆች፣ የአባታቸው ውርስ ወደ እነሱ እንዲተላለፍ ጥያቄ አቀረቡ (ዘኁ 27:1-4፤ w13 6/15 10 አን. 14፤ ሽፋኑን ተመልከት)

ይሖዋ አድልዎ የሌለበት ውሳኔ አደረገ (ዘኁ 27:5-7፤ w13 6/15 11 አን. 15)

እኛም ማዳላት አይኖርብንም (ዘኁ 27:8-11፤ w13 6/15 11 አን. 16)

የእምነት ባልንጀሮቻችንን በአክብሮት በመያዝና ለእነሱ ታማኝ ፍቅር በማሳየት እንዲሁም ለሁሉም ዓይነት ሰዎች በመስበክ የማያዳላውን ይሖዋን መምሰል እንችላለን።

ፎቶግራፎች፦ እንደማናዳላ የምናሳይባቸው መንገዶች። 1. በተለያየ ዕድሜ ላይ የሚገኙና የተለያየ ዘር ያላቸው አምስት ጓደኛሞች አንድ ቤት ተጋብዘው ጥሩ ጊዜ ሲያሳልፉ። 2. በአንድ የስደተኞች ካምፕ አቅራቢያ አንድ ባልና ሚስት ከእነሱ የተለየ ዘር ላለው ሰው ሲሰብኩ።
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ