የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ግንቦት ገጽ 3
  • ስእለታችሁን ፈጽሙ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ስእለታችሁን ፈጽሙ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ስእለታችንን የግድ መፈጸም አለብንን?
    ንቁ!—1993
  • የአንባብያን ጥያቄዎች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2002
  • “ስእለትህን ፈጽም”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2017
  • ታማኝ ሰዎች ስእለታቸውን ይፈጽማሉ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2024
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ግንቦት ገጽ 3

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ስእለታችሁን ፈጽሙ

እስራኤላውያን ስእለት የሚሳሉት በፈቃደኝነት ቢሆንም አንዴ ከተሳሉ ስእለቱን የመፈጸም ግዴታ አለባቸው (ዘኁ 30:2፤ it-2 1162)

ስእለቱ፣ ሕጉ ከማይከለክላቸው ነገሮች መታቀብንም ሊጨምር ይችላል (ዘኁ 30:3, 4፤ it-2 1162)

በዛሬው ጊዜ ይሖዋ፣ አገልጋዮቹ የሚሳሉትን ስእለት የሚመለከተው በግለሰብ ደረጃ ነው (ዘኁ 30:6-9፤ w04 8/1 27 አን. 4)

በዛሬው ጊዜ አንድ ክርስቲያን ከሚሳላቸው ስእለቶች ሁሉ ትልቅ ቦታ የሚሰጣቸው ሁለት ናቸው፤ እነሱም ራሱን ሲወስንና የጋብቻ ቃለ መሐላ ሲፈጽም የሚሳላቸው ስእለቶች ናቸው።

ፎቶግራፎች፦ ስእለት የሚሳሉ ሰዎች። 1. አንዲት ወጣት ሴት እየጸለየች። 2. ጥንዶች በጋብቻ ሥነ ሥርዓታቸው ላይ አንዳቸው ለሌላው ቀለበት ሲያደርጉ።

ራስህን እንዲህ እያልክ ጠይቅ፦ ‘ስእለቴን እየፈጸምኩ ነው?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ