ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ክህደት፣ እንዴት ያለ አሳፋሪ ድርጊት ነው!
ደሊላ ሳምሶንን አሳልፋ እንድትሰጥ የገንዘብ መደለያ ቀረበላት (መሳ 16:4, 5፤ w12 4/15 9 አን. 4)
ደሊላ ሳምሶንን ንዝንዝ አድርጋ ሚስጥሩን እንዲነግራት አደረገች (መሳ 16:15-18፤ w05 1/15 27 አን. 4)
ክርስቲያኖች በቤተሰባቸውም ሆነ በጉባኤው ውስጥ ታማኝነት ማሳየት ይኖርባቸዋል (1ተሰ 2:10፤ w12 4/15 11-12 አን. 15-16)
ይሖዋ ምንጊዜም ታማኝ የሆኑትን ይባርካል።—መዝ 18:25, 26