የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ግንቦት ገጽ 10
  • መጥፎ ምኞት እንዲቆጣጠራችሁ አትፍቀዱ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መጥፎ ምኞት እንዲቆጣጠራችሁ አትፍቀዱ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ወደ ኃጢአትና ወደ ሞት የሚመራው መንገድ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • “አእምሯችሁን በማደስ ተለወጡ”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2023
  • ታስታውሳለህ?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2019
  • ታስታውሳለህ?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ግንቦት ገጽ 10
ዳዊት በሰገነቱ ላይ ሆኖ ቤርሳቤህን ሲመለከት።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

መጥፎ ምኞት እንዲቆጣጠራችሁ አትፍቀዱ

ዳዊት በልቡ ውስጥ መጥፎ ምኞት እንዲያቆጠቁጥ ፈቀደ (2ሳሙ 11:2-4፤ w21.06 17 አን. 10)

ዳዊት ኃጢአቱን ለመሸፈን ሥልጣኑን ያለአግባብ ተጠቅሟል (2ሳሙ 11:5, 14, 15፤ w19.09 17 አን. 15)

ዳዊት ለሠራው ኃጢአት መራራ መዘዝ ተቀብሏል (2ሳሙ 12:9-12፤ w18.06 17 አን. 7)

መጥፎ ነገሮችን ላለማየት ወይም ላለማሰብ ራሳችንን መገሠጽ ያስፈልገናል። (ገላ 5:16, 22, 23) መጥፎ ምኞቶች በልባችን ውስጥ ሥር እንዲሰዱ ላለመፍቀድ በምናደርገው ጥረት ይሖዋ ይረዳናል።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘አስተሳሰቤን ይበልጥ መቆጣጠር የሚያስፈልገኝ በየትኞቹ አቅጣጫዎች ነው?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ