የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ሐምሌ ገጽ 2
  • ቤርዜሊ—ልክን በማወቅ ረገድ ግሩም ምሳሌ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ቤርዜሊ—ልክን በማወቅ ረገድ ግሩም ምሳሌ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ቤርዜሊ አቅሙን የሚያውቅ ሰው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2007
  • አረጋውያን ክርስቲያኖች—ይሖዋ ታማኝነታችሁን ከፍ አድርጎ ይመለከታል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2018
  • ተፈታታኝ ሁኔታ በሚያጋጥመን ጊዜም ልካችንን ማወቅ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2017
  • ልክን ማወቅ—ሰላምን ለማስፈን የሚረዳ ባሕርይ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2000
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ሐምሌ ገጽ 2
ቤርዜሊ ንጉሥ ዳዊት ያቀረበለትን ግብዣ አልቀበልም ሲል።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ቤርዜሊ—ልክን በማወቅ ረገድ ግሩም ምሳሌ

ንጉሥ ዳዊት ለቤርዜሊ ግብዣ አቅርቦለት ነበር (2ሳሙ 19:32, 33፤ w07 7/15 14 አን. 5)

ቤርዜሊ ልኩን የሚያውቅ ሰው ስለነበር ግብዣውን እንደማይቀበል በአክብሮት ገልጿል (2ሳሙ 19:34, 35፤ w07 7/15 14 አን. 7)

እንደ ቤርዜሊ ልካችሁን የምታውቁ ሁኑ (w07 7/15 15 አን. 1-2)

ልክን ማወቅ ያለብንን የአቅም ገደብ እንድናስተውል ይረዳናል። ይሖዋን ማስደሰት ከፈለግን ልካችንን ማወቅ ይኖርብናል። (ሚክ 6:8) ይህን ባሕርይ ማንጸባረቃችን ምን ጥቅም ያስገኝልናል?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ