በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር የውይይት ናሙናዎች መመሥከር ጥያቄ፦ አምላክ ለሰዎች ያለው ዓላማ ምንድን ነው? ጥቅስ፦ ዘፍ 1:28 ለቀጣዩ ጊዜ፦ አምላክ ለሰዎች ያለውን ዓላማ እንደሚፈጽም እንዴት ማወቅ እንችላለን? ተመላልሶ መጠየቅ ጥያቄ፦ አምላክ ለሰዎች ያለውን ዓላማ እንደሚፈጽም እንዴት ማወቅ እንችላለን? ጥቅስ፦ ኢሳ 55:11 ለቀጣዩ ጊዜ፦ የአምላክ ዓላማ ሲፈጸም የሰው ልጆች ምን ዓይነት ሕይወት ይኖራቸዋል?