የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 መስከረም ገጽ 8
  • አሳ በድፍረት እርምጃ ወስዷል—አንተስ?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • አሳ በድፍረት እርምጃ ወስዷል—አንተስ?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ‘የድካማችሁን ዋጋ ታገኛላችሁ’
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
  • የሰላሙን ጊዜ በጥበብ ተጠቀሙበት
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2020
  • ይሖዋን በሙሉ ልብ አገልግሉ!
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2017
  • ይሖዋ ወደ እኛ የሚቀርበው እንዴት ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2014
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 መስከረም ገጽ 8

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

አሳ በድፍረት እርምጃ ወስዷል—አንተስ?

አሳ ለንጹሕ አምልኮ ሲል በቅንዓት እርምጃ ወስዷል (1ነገ 15:11, 12፤ w12 8/15 8 አን. 4)

አሳ ከቤተሰቡ ይልቅ አምልኮውን በማስቀደም ድፍረት አሳይቷል (1ነገ 15:13፤ w17.03 19 አን. 7)

ከሁኔታዎች መረዳት እንደሚቻለው፣ የአሳ መልካም ባሕርያት ስህተቶቹን ሸፍነውለታል (1ነገ 15:14, 23፤ it-1 184-185)

አንድ ልጅ ሻንጣውን ጠቅልሎ ከቤት እየወጣ ነው። እናትየው እያለቀሰች ነው፤ አባትየው እሷንና ሴት ልጃቸውን አቅፏቸዋል።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ለንጹሕ አምልኮ ቅንዓት እንዳለኝ አሳያለሁ? የቤተሰቤ አባል ቢሆን እንኳ ለይሖዋ ጀርባውን ከሚሰጥ ሰው ጋር ያለኝን ግንኙነት አቋርጣለሁ?’—2ዮሐ 9, 10

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ