በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
የውይይት ናሙናዎች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የማስጀመር ዘመቻ (ከመስከረም 1-30)
ጥያቄ፦ ለዘላለም በደስታ መኖር የሚቻል ይመስልሃል?
ጥቅስ፦ መዝ 37:29
ለቀጣዩ ጊዜ፦ መጽሐፍ ቅዱስ በሚሰጠው ተስፋ ላይ እምነት መጣል እንችላለን?
መመሥከር
ጥያቄ፦ ለሕይወታችን የሚጠቅም ጥሩ ምክር ከየት ማግኘት እንችላለን?
ጥቅስ፦ 2ጢሞ 3:16, 17
ለቀጣዩ ጊዜ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ትክክለኛ እንደሆነ በምን እናውቃለን?
ተመላልሶ መጠየቅ
ጥያቄ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ትክክለኛ እንደሆነ በምን እናውቃለን?
ጥቅስ፦ ኢዮብ 26:7
ለቀጣዩ ጊዜ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ለየትኞቹ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል?